I know I want to learn

I know I want to learn

“Learn Amharic – Speak with the Hearts”


265) Talking about Directions - Situation 2

Could you tell me where the Science Museum is, please? (English)
እባክህ/ሽ፣ የሳይንስ ሙዚየሙ የት እንደሚገኝ ልትነግረኝ/ሪኝ ትችላለህ?/ያለሽ? (Amharic)
It is on the corner of Bank and Market road. (English)
ከባንኩ እና ከገበያው መንገድ ጥግ ላይ ነው ፡፡ (Amharic)
How do I get there from here, please? (English)
እባክህ/ሽ፣ ከዚህ ወደዚያ እንዴት መሄድ እችላለሁ? (Amharic)
Go down this street and turn right at the traffic light. (English)
በዚህ መንገድ ወደታች ውረድ/ጂ እና በትራፊክ መብራቱ በቀኝ በኩል ታጠፍ/ፊ፡፡ (Amharic)
Walk two blocks and turn right onto Churchill Street. (English)
ሁለት ቅያሶች አልፈህ/ሽ ቸርችል ጎዳና ላይ በቀኝ ታጠፍ/ፊ፡፡ (Amharic)
Go passsing the department store and the flower market, and you'll see the Science Museum. (English)
መደብሩን እና የአበባ መሸጫውን አልፈህ/ሽ የሳይንስ ሙዚየሙን ታገኛለህ/ሽ፡፡ (Amharic)
It is a large red-brick building. You cannot miss it. (English)
በቀይ ጡብ ሸክላ የተሠራ ስለሆነ አይጠፋህም/ሽም፡፡ (Amharic)
Is it far from here? (English)
ከእዚህ በጣም ይርቃል? (Amharic)
No, it's just a ten-minute walk. (English)
አይርቅም፣ የአሥር ደቂቃ መንገድ ብቻ ነው፡፡ (Amharic)
Thank you very much. (English)
በጣም አመሰግናለሁ፡፡ (Amharic)
You're welcome. (English)
ምንም አይደለም፡፡ (Amharic)